የጃዝ ሙዚቃ ስልት በኢትዮጵያ | ባህል | DW | 09.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የጃዝ ሙዚቃ ስልት በኢትዮጵያ

የባህል መድረክ ዝግጅታችን የጃዝ ሙዚቃን አስመልክቶ ከዚህ ቀደም ካሰናዳነው በድጋሚ የሚቀርብ ይሆናል።

ጃዝ በየትኛውም ቦታ ይደመጣል

ጃዝ በየትኛውም ቦታ ይደመጣል

በሀገራችን የጃዝ ሙዚቃ ስልት በአሁኑ ወቅት እየተወደደና በይበልጥ እየተደመጠ እንደሆነ ይነገራል። አንቺ ሆዬ፣ ባቲ፣ ትዝታና አምባሰልን ከጃዝ የሙዚቃ ምት ጋር በማዋሀድ የጃዝ ሙዚቃን ህብረተሰባችን እንዲያጣጥመው በርካቶች ጥረት እያደረጉ ነው። የባህል መድረክ ዝግጅታችን የጥረቱ ተካፋይ የሆኑ ባለሙያዎችን አካቷል።

አዜብ ታደሰ /ማንተጋፍቶት ስለሺ