የጀርመን ጦርና የአፍጋኒስታን ቆይታዉ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 02.02.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን ጦርና የአፍጋኒስታን ቆይታዉ

የጀርመን ጦር አፍጋኒስታንን ለቆ ለመዉጣት አንድ እቅድ አዉጥቷልቀረብ ሲል በሚመጣዉ ዓመት ራቅ ሲል ደግሞ በወዲያኛዉ የጀርመን ጦር አፍጋኒስታንን ለቆ ለመዉጣት አንድ እቅድ አዉጥቷል። ይህን ለማድረግም የመከላከያ ሚኒስትሩ ከህዝብ እንደራሴዎች የድጋፍ ድምፅ ማግኘት ይኖርባቸዋል። ይህ ብቻ ሳይሆን ለመቆየት ሆነ አፍጋኒስታን ለመቆየት የጀርመን ጦር ብዙ ጥያቄዎች ከፊቱ መቆማቸዉን የበርሊኑ ወኪላችን የይልማ ኃይለ ሚካኤል ዘገባ ጠቅሷል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሸዋዬ ለገሰ


 

Audios and videos on the topic