የጀርመን የበጀት ቁጠባ እርምጃና የሙያተኞች ማኅበር ተቃውሞ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 08.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን የበጀት ቁጠባ እርምጃና የሙያተኞች ማኅበር ተቃውሞ

የጀርመን ሚንስትሮች ም/ቤት፤ በሚመጡት ጥቂት ዓመታት ከ 80 ቢልዮን ዩውሮ በላይ ገንዘብ ለመቆጠብ መወሰኑን የሙያተኞች ማኅበር ፤ ብርቱ ተቃውሞውን አደባባይ በመውጣት የሚያሳይ መሆኑን አስታውቋል።

default

የሙያተኞቹ ማኅበር ዋና ጸሐፊ ሚኻጼል ሶመር በበጀት ቁጠባው የሚጎዱት ጠንካሮቹ ሳይሆኑ ደካሞቹ ናቸው ብለዋል። ውሳኔውን ፤ ሙያተኞች ብቻ ሳይሆኑ፤ የአረንጓዴው ፓርቲ፤ ሶሺያል ዴሞክራቶችና የግራ ፈለግ ተከታይ ፓርቲዎች፣ ጠበቅ ያለ መሆኑ የተነገረለትን ፤ የበጀት ቁጠባ የውሳኔ ሰነድ ፣እንደማይቀበሉት ነው የገለጡት።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic