የጀርመን ውህደት 20 ኛ ዓመት እና ጎረቤቶችዋ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 01.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን ውህደት 20 ኛ ዓመት እና ጎረቤቶችዋ

የጀርመን ውህደት 20 ኛ ዓመት እና የጎረቤቶችዋ እስተያየት ሁለቱ ጀርመኖች ከተዋሀዱ ከሀያ ዓመታት በኃላ አብዛኛዎቹ የጀርመን ጎረቤት ሀገራት በምዕራብ እና በምስራቅ ጀርመን መካከል ልዩነት መኖሩ ፈፅሞ አይታያቸውም ።

default

በአሁኑ ወቅት ጀርመን እንደ አካባቢው አረጋጊ የምትታይ ሀገር ናት ። ይሁንና በ2 ተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በጀርመን ወረራ ስር ፍዳቸውን ያዩት ሰዎች ግን አሁንም ከስጋት አልተላቀቁም ። የዶቼቬለው የBernd Riegert ዘገባ የጀርመን ጎረቤት ሀገራት ስለ ተዋሀደችው ጀርመን ከ 20 ዓመት በኃላ ባላቸው አመለካከት ላይ ያተኩራል ።

Bernd Riegert ፣ ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ