የጀርመን አጠቃላይ ምርጫ ዘመቻ በማግደቡርግ
ረቡዕ፣ መስከረም 3 2010ማስታወቂያ
በዚሁ የምርጫ ቅስቀሳ ላይ ከተሰሙት ሀሳቦች መካከል የጀርመን ዜጎች ችላ ተብለዋል፣ በጡረታ ላይ የሚገኙ ስድስት ሚልዮን ጀርመኖች ውለታቸው ተረስተው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ይገኛሉ፣ እስልምና ሀገሪቱን አስግቷል፣ ሀገሪቱ በስደተኞች ተውጣለች፣ ይህ መቀየር አለበት የሚሉት ይጠቀሳሉ። ከሌሎች አራት የዶይቸ ቬለ ባልደረቦች ጋር በበርሊን እና በአካባቢዋ በመዘዋወር የምርጫ ዘመቻውን በመቃኘት ላይ ያለው ባልደረባችን ማንተጋፍቶት ስለሺን ስለምርጫው ዘመቻ የታዘበውን በስልክ ነግሮኛል።
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ