የጀርመን አይሁዳውያን ምክር ቤት ስልሳኛ ዓመት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 20.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን አይሁዳውያን ምክር ቤት ስልሳኛ ዓመት

የጀርመን አይሁዳውያን ማዕከላዊ ምክር ቤት በትናንትናው ዕለት የአልማዝ ዕዮቤልዩ በዓሉን አክብሯል ።

default

ሻርሎተ ክኖብሎህ

ምክር ቤቱ አይሁዳውያን የዘርፍ ማጥፋትን ጨምሮ ብዙ ግፍና በደል በደረሰባቸው በጀርመን መልሰው እንዲቋቋሙና የተረጋጋ ህይወት እንዲመሩ ባደረገው ከፍተኛ አስተዋፅኦ እና የሞራል ፅናት ይወደሳል ። በጥቂት የጀርመን አይሁዳውያን ተመስርቶ ዛሬ 120 ሺህ አባላትን ያቀፈው ይህ ምክር ቤትና ይሁዳውያን በጀርመን መብታቸውን ለማስከበር ያደረጉት ዕንቅስቃሴ የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅት ትኩረት ነው ።

ሂሩት መለሰ

ሽዋዮ ለገሰ