የጀርመን ሶሻል ዴሞክራቶች የምርጫ ዘመቻ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 15.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን ሶሻል ዴሞክራቶች የምርጫ ዘመቻ

በፊታችን መስከረም በጀርመን ለሚካሄደዉ አጠቃላይ ምርጫ ሶሻል ዴምክራቶቹና ክርስቲያን ዴሞክራቶቹ ጠና ያለ ፉክክር ይዘዋል።

የሶሻል ዴሞክራቶቹ ዕጩ ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር

የሶሻል ዴሞክራቶቹ ዕጩ ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር

ሶሻል ዴሞክራቶች ከመቼዉም በተለየ መልኩ የቀዘቀዘ ድጋፍ ከወዲሁ ማየታቸዉ ጠንክረዉ እንዲሞግቱ ያነቃቸዉ ይመስላል። ከዚህ ቀደም የቀድሞዉ መራሄ መንግስት ጌራርድ ሽሮደር እኔን ወይ እሷን ምረጡ በማለት ነበር ከመራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋ ለሸንጎ ምርጫ ፉክክር ቀርበዉ ነበር። ዘንድሮ ደግሞ የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትሩና የሽሮደር የፓርቲ አጋር ፍራንክ ቫልተር ሽታይን ማየር እኛን ማለትም ሶሻል ዴሞክራቶችን እባካችሁ ምረጡ ሲሉ ትናንት ተደምጠዋል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል/ሸዋዬ ለገሰ/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic