የጀርመን-ምርጫ-2002-የሕዝብ አስተያየት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 27.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን-ምርጫ-2002-የሕዝብ አስተያየት

በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች 62 ሚሊዮን የጀርመን ዜጎች ድምፃቸዉን ለመስጠት ዛሬ ወጥተዋል። እያንዳንዱ ሰዉ ሁለት ድምፅ መስጠት ይችላል።

default

ከድምፅ ሰጪዎቹ በከፊል

የሕዝቡ የመምረጥ መንፈስ እንዴት ነዉ? ዋና ዋና ጉዳዮች አድርጎ የሚመለከታቸዉ ነጥቦችስ ምንድናቸዉ? ወደምርጫ ጣቢያ የሚሄዱ ጀርመናዉያንን አስተያየት አካተናል።

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ/ ሸዋዬ ለገሠ

ተዛማጅ ዘገባዎች