የጀርመን መራሂተ መንግስቷ የአፍሪቃ ጉብኝት ፍፃሜ | ኢትዮጵያ | DW | 15.07.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጀርመን መራሂተ መንግስቷ የአፍሪቃ ጉብኝት ፍፃሜ

የጀርመን መራሂተ መንግስት ካለፈው ሰኞ እስከ ትናንት በቆየው የአፍሪቃ ጉዞዋቸው ኬንያ፡ አንጎላን እና ናይጀሪያን ጎብኝተዋል።

default

ሜርክል ከኬኒያ ዮንቨርስቲ ተማሪዎች ጋር

ሜርክል በሶስቱ ባደረጉት ጉብኝት ለእነዚህ አገሮች ትልቅ አስተዋፅኦ አድርገዋል ብለው ያምናሉ። በዚህም ምክንያት ብዛት ያላቸው የምጣኔ ሀብት ተወካዮች ተካፍለዋል። ነገር ግን የሜርክልን ጉዞ ለሰብዓዊ መብት የሚሟገቱ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆኑ የጀርመን ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጭምር አጣጥለውታል።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic