ከተሰረቀ ከአስርት አመታቶች በላይ የሆነዉ እና የመቶ አመታት እድሜ ያለዉ የአጼ ሚኒሊክ ጥንታዊ መጽሃፍ ቅዱስ ለኢትዮጽያ መመለሱ ተነገረ።
በግዕዝ ቋንቋ የተጻፈዉ መጽሐፍ ቅዱስ፤
በግዕዝ ቋንቋ የተጻፈዉ እና ደማቅ የተለያዩ ቀለማት ያሉበት ስዕሎችን ያካተተዉ መጽሃፈ ቅዱስ በአንድ አሜሪካዊ የጥንት እቃዎችን ሰብሳቢ እጅ እንደነበረ ተገልጾአል። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ጊዮርጊስ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ፣
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ