የደ.ሱዳን ጦርነትና የሕዝብ ጥያቄ | አፍሪቃ | DW | 29.04.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የደ.ሱዳን ጦርነትና የሕዝብ ጥያቄ

ለደቡብ ሱዳን ሰላም ለማውረድ የሚጥሩ ከተለያዩት የሀገሪቱ ህብረተሰብ የተውጣጡ ተጠሪዎች ትናንት በአዲስ አበባ የሰላም ጥሪ የያዘ ደብዳቤ ለምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን፣ ኢጋድ ሊቀ መንበር አምባሳደር ስዮም አቀረቡ።

የተጠሪዎቹ ቡድን መሪ ዴቪድ ኩት እንዳስረዱት፣ ተጠሪዎቹ ደብዳቤአቸውን ለአደራዳሪው ኢጋድ እና ለሚመለከታቸው ሁሉ ለማቅረብ የወሰኑት ተቀናቃኞቹን ወገኖች ለማቀራረብ በአዲስ አበባ የተካሄዱ የሰላም ድርድሮች ከከሸፉ እና የርስበርስ ጦርነት ሊያበቃ ስለሚቻልበት ጉዳይ ከመከሩ በኋላ ነው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic