የዩኤስ አሜሪካ ምርጫ አሸናፊ ባራክ ኦባማ | ኢትዮጵያ | DW | 05.11.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዩኤስ አሜሪካ ምርጫ አሸናፊ ባራክ ኦባማ

በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው የዩኤስ አሜሪካ ምርጫ በባራክ ኦባማ አሸናፊነት መጠናቀቁን አሜሪካውያን በከፍተኛ ደስታ ተቀብለውታል።

ባራክ ኦባማ

ባራክ ኦባማ

ባራክ ኦባማ የመጀመሪያው ጥቁር አሜሪካዊ ፕሬዚደንት ሆነው መመረጣቸው ትልቅ ፋይዳ እንዳለው፡ በተለይ ኦባማ ለውጥ ብለው ይዘውት የተነሱት መፈክራቸው በፕሬዚደንት ጆርጅ ዳብልዩ ቡሽ ስምንት የስልጣን ዓመታት በዓለም አቀፍ ደረጃ የተበላሸውን የሀገሪቱን ገጽታ እንደሚያሻሽለው ብዙዎች ይገምታሉ።
የአፍሪቃ ሕብረትና ኢትዮጵያስ ስለኦባማ ድል ያላቸው አስተያየት ምን ይመስላል ?


ተዛማጅ ዘገባዎች