የዩኤስ አሜሪካ መንግስትና የበጀት ቀውሱ | ዓለም | DW | 01.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዩኤስ አሜሪካ መንግስትና የበጀት ቀውሱ

በዮናይትድ እስቴትስ ሬፑብሊካኖች እና ዲሞክራቶች የሀገሪቷን በጀት በተመለከተ አንድ የጋራ አቋም ላይ ሊደርሱ አልቻሉም።

WASHINGTON, Oct. 1, 2013 A security person looks from the outside of the closed Smithsonian National Air and Space Museum in Washington, the United States of America, Oct. 1, 2013. The budget battles have sent a partial U.S. government into shutdown at midnight Monday after the Senate and the Congress failed to reach an agreement on terms for funding the government. (Xinhua/Zhang Jun

USA Haushaltskrise Shutdown Museum

ስለሆነም ከጥቂት መሰረታዊ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በስተቀር ዛሬ በርካታ የመንግስት ሰራተኞች የግዳጅ ዕረፍት እንዲወስዱ ተደርገዋል። የዮናይትድ ስቴትስ መንግሥት ስለገጠመው የበጀት ቀውስ እና ይህም በሀገሪቱ ላይ ስላስከተለው ሁኔታ ልደት አበበ የዋሽንግተን ዲሲ ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀን አነጋግራለች።

አበበ ፈለቀ

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic