የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የምርጫ ምዝግባ በሐዋሳ | ኢትዮጵያ | DW | 26.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የምርጫ ምዝግባ በሐዋሳ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የከፍተኛ ትምህርትተቋማት ተማሪዎች በምርጫው እንዲሳተፉ ለማስቻል 10 ቀናት

default

በአገሪቱ በመላ ሲካሄድ የነበረ የመራጮች ምዝገባ ትንት ተጠናቋል ። በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ይመዘገባሉ ተብለው ከሚጠበቁት ከ 11,800 በላይ ተማሪዎች ከ 9,200 በላይ ተማሪዎች መመዝገባቸውን የ3 ቱ ግቢዎች የምርጫ አስከባሪዎች በሥፍራው ለሚገኝው ዘጋቢያችን ገልፀዋል ። ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር---

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ