የየመን ዉልና ሳልህ | ዓለም | DW | 24.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የየመን ዉልና ሳልህ

የመንን ላለፉት 33ዓመታት ያስተዳደሩት ፕሬዝደንት አሊ አብዱላ ሳልህ የስልጣን ሽግግር የሚያመቻቸዉን ዉል ትናንት ፈርመዋል።

default

በተደጋጋሚ ከሽፎ በስዑድ አረቢያዋ ሪያድ ከተማ ትናንት ዉሉ እዉን ቢሆንም፤ የሳልህ አስተዳደር ተቃዋሚዎችን ፍላጎት አለማካተቱ ዛሬም በመዲናይቱ ሰንዓ ለአምስት ሰዎች ህልፈተ ህይወት ምክንያት ሆኗል። አደባባይ የወጡት በሺዎች የተገመቱት ዜጎች ዉሉ ለሳልህ ያለመከሰስ መብት መስጠቱን አልተቀበሉትም።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ

Audios and videos on the topic