የዕለቱ ዓበይት ጉዳዮች የሚተነተኑበትከሰኞ እስከ ዓርብ የሚተላለፍ ዝግጅት ነው።
እባክዎንይህን አገናኚ አድራሻ ወደ „ፖድካስቲንግ ክላየንትዎ“ ይገልብጡ።
„የ አይ ቲውን-ተጠቃሚዎች“ እባክዎን በዚህ አገናኚ አድራሻ ይጠቀሙ።
በዕለቱ የዜና መጽሔት ቀዳሚው ዛሬ ከእስር ከተለቀቁት የኦሮሚያ ክልል የአድማ ብተና ፖሊስ ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ኢያሱ አንጋሱ እና ከዩኒቨርስቲ መምህሩ እና ጦማሪው አቶ ስዩም ተሾመ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ይሆናል። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተያዙ እስረኞች የሰብዓዊ መብት አያያዝ ምን እንደሚመስል የሚዳስስ ዘገባ ይከተላል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ትላንት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ ታዳሚያን ባስተላለፉት መልዕክት ላይ የተሰጡ አስተያየቶችም ተካትተዋል። በመጨረሻም አለም አቀፉ ማህብረሰብ ለሶሪያ የአየር ድብደባ የሰጠውን ምላሽ እንዳስሳለን።