የዘንድሮው የአውሮፓ ኅብረት ቀን አከባበር ፣ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 12.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የዘንድሮው የአውሮፓ ኅብረት ቀን አከባበር ፣

የዘንድሮው የአውሮፓ ኅብረት ቀን አከባበር ፣ በያመቱ የሚታሰበው የአውሮፓ ኅብረት ቀን ፣ ባለፈው ቅዳሜ ብራሰልስ ውስጥ በሚገኙ የኅብረቱ ተቋማት ተክብሮ ውሏል።

default

የዘንድሮውን 50ኛ ዓመት የኅብረቱ ክብረ በዓል መንስዔ በማድረግ የኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ማኑኤል ባሮሶ ሲናገሩ፣ አውሮፓ ከየት ተነስታ ዬት እንደደረሰች ፣ ለወጣቶች ማስረዳት ተገቢ መሆኑን ከመግለጻቸውም፣ አውሮፓ እስካሁን ባስመዘገበቻቸው ድሎች ዜጎቿ ሊኮሩ ይገባል ብለዋል።

ገበያው ንጉሤ/ተክሌ የኋላ/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic