የዓመቱ የመፃፍ ነፃነት ተሸላሚ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ | ኢትዮጵያ | DW | 16.04.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዓመቱ የመፃፍ ነፃነት ተሸላሚ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

ዓለም አቀፉ የፔን - አሜሪካ ተቋም በእስር ላይ የሚገኘውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የአመቱ የመፃፍ ነፃነት ተሸላሚ አድርጎ መርጧል።

Tintenfass und Schreibfeder hinter Gittern Symbolbild tag der inhaftierten schriftsteller writers-in-prison PEN

ኢትዮጵያ ውስጥ በፀረ ሽብር ስም የመፃፍ ነፃነት ላይ ጫና እየተፈጠረ ነው ያለው ድርጅቱ  እስክንድር የደረሰበትን ጫና ሁሉ ተቋቁሞ የመፃፍ ነፃነትን መብት ለማስከበር ባደረገው ትግል ለዚህ ሽልማት መመረጡን አውስቷል። የዋሽንግተን ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ ይዟል።

አበበ ፈለቀ

ልደት አበበ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 16.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink http://p.dw.com/p/14evd
 • ቀን 16.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink http://p.dw.com/p/14evd