የዓለም የፀጥታ ጉባዔ በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 14.04.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዓለም የፀጥታ ጉባዔ በአዲስ አበባ

የሚውኒክ የዓለም የፀጥታ ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ጀመረ። ተቀማጭነቱ በጀርመን ሚዩኒክ ከተማ የሆነዉ በፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚሰራዉ «MSC» የተባለዉ ተቋም ለመጀመርያ ጊዜ ኢትዮጵያ ላይ ዛሬ የተጀመረዉ ጉባዔ ለሁለት ቀናት ይዘልቃል።

ይህ ጉባዔ በተለይ በምሥራቅዊና በሰሜናዊ አፍሪቃ ሽብርተኝነትን በጋራ በመታገሉ ጉዳይ ላይ ትኩረቱን ማድረጉ ተሰምቶአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጉባዔዉን የሚመራዉ የጀርመን መንግሥት የተቋሙ ተጠሪ ወልፍጋንግ ኢሺንገርን በኢትዮጵያ በኩል ደግሞ በዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፖሊሲ ምርምርና ጥናት ኃላፊ ፕሮፊሰር መኮንን ሃዲስን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።


ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic