የዓለም የሰብዓዊ መብቶች ዕለት | ዓለም | DW | 10.12.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዓለም የሰብዓዊ መብቶች ዕለት

የዓለም የሰብዓዊ መብቶች ድንጋጌ በመንግስታቱ ድርጅት ከፀደቀ ዘንድሮ 59ነኛ ዓመቱን ያዘ። ዛሬ ታስቦ የዋለዉ ይህ ዕለት ክብርና ፍትህ ለሁላችን የሚል መፈክር አስተጋብቷል።

የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤም ዕለቱን በማስመልከት መግለጫ አዉጥቷል።