የዓለም የሙቀት መጨመርና ዉጤቱ | ጤና እና አካባቢ | DW | 18.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የዓለም የሙቀት መጨመርና ዉጤቱ

የህንድ የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትር በሂማሊያ ተራራ ላይ ያለዉን ግግር በረዶ የሚያቀልጠዉ በዓለም የተከሰተዉ የሙቀት መጠን መለወጥ ነዉ የሚለዉን የሚረጋግጥ ሳይንሳዊ ማስረጃ የለም ማለታቸዉ ተሰማ።

default

ጃይራም ራሚሽን ጠቅሶ የዘገበዉ ቤዝነስ ዴይሊ ሚኒስትሩ ባለፈዉ ሳምንት ሰኞ በሂማሊያ ተራራ ላይ ያለዉን በረዶ አስመልክተዉ የምርምር ዉጤት ማቅረባቸዉን ገልጿል።

ሸዋዬ ለገሠ