የኮንጎ ዜጎች ራስ የመከላከል ጥረት | አፍሪቃ | DW | 21.09.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የኮንጎ ዜጎች ራስ የመከላከል ጥረት

የሩዋንዳ ዲሞክራሲያዊ ነጻ አውጪ ኃይል በፈረንሳይኛ ምህጻር FDLR በመባል የሚታወቀው የሩዋንዳ ሁቱ አማጺ ቡድን ፣ ድፍን 18 ዓመታት በምስራቅ ኮንጎ የሚኖሩ ህዝቦችን ሲያሸብር ቆይቷዋል።

default

የራያ ሙቶምቦኪ ሚሊሺያዎች

አማጺያኑ መንደሮቻውን አቃጥለዋል፣ ሴቶችን ደፍረዋል፣ አሰቃቂ የጅምላ ግድያን ፈጽመዋል። ለዚህ ታዲያ አሁን የኮንጎ ዜጎች ራሳቸውን ለመከላከል «ራያ ሙቶምቢኪ» የሚባል ሚሊሻ አቋቁመዋል። ትርጉሙ «ቁጡዎቹ ደም መላሾች» እንደማለት ነው። የራያ ማቶምቢኪ አባላት የFDLR አማጺያንን ለመበታተን ቆንጨራና ጦር ታጥቀዋል። የዶቼ ቬሌዋ ሲሞን ሽሊንድቫይን በምስራቅ ኮንጎ የህዝብ ሚሊሻዎቹን መሪ አግኝታ አንጋግራ ነበር።

ገመቹ በቀለ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic