በምርጫ የሚወዛገቡት የኬንያ መንግስትና ተቃዋሚዎች አርብ ያቋረጡረትን ንግግር ዛሬ እንደገና ቀጥለዋል ።
ራይስና አናን መግለጫ ሲሰጡ
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በጎርጎሮሳዊው 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ የዘፈቀደ ግድያ እና ስቅየትን ጨምሮ በርካታ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ ይህን የገለጸው ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ 200 በሚጠጉ ሀገራት የነበረውን የሰብዓዊ መብት አያያዝ በገመገመበት እና ዛሬ ይፋ ባደረገው ዓመታዊ ዘገባው ነው
የተመሰረተበትን የወርቅ እዮቢልዩ ማለት 50ኛ ዓመት መታሰብያ ነገ ለማክበር ዝግጅት ላይ ያለዉ በኔዘርላንድ የሚገኘዉ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዉ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በክብር እንግድነት የጋበዘዉ ጋዜጠኛ እና የሰብዓዊና ዴሞክራሲ መብት ተከራካሪዉ እስክንድር ነጋ ከጉዞ መታገዱ እንዳሳዘነዉ ገለፀ።