የእድገትና ለዉጥ ጉባኤና የተቃዋሚዎች አቋም | ኢትዮጵያ | DW | 12.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የእድገትና ለዉጥ ጉባኤና የተቃዋሚዎች አቋም

የኢትዮጵያ መንግሥት በቀጣይ አምስት አመታት ተግባራዊ ሊያደርጋቸው ባቀዳቸው ነጥቦች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ ከተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ጋር ዕርብ ዕለት ተወያይተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:58

የእድገትና ለዉጥ ጉባኤ

በዚሁ ውይይት የተወሰኑት የፓርቲ አባላት ሌሎች ደግሞ ጨርሶ ላለመሳተፍ ወስነው አልተገኙም። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር በዚሁ ስብሰባ የተሳተፉትን እና ያልተሳተፉትን ፓርቲዎች አስተያየት አጠያይቋል።

ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic