የኤርትራ ሃያኛ አመት | ኢትዮጵያ | DW | 24.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኤርትራ ሃያኛ አመት

የኤርትራ ሕዝባዊ ነፃ አዉጪ ግንባር (EPLF) ተፋላሚዎች አስመራን የተቆጣጠሩበት ሃያኛ አመት እዚያዉ ኤርትራ ዉስጥና በተለያዩ ሐገራት በሚኖሩ ኤርትራዉያን ዘንድ በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ነዉ። የኤርትራ መንግሥትና ደጋፊዎቹ ኤርትራ ባለፉት ሃያ አመታት

default

የነፃነት ጎዳና አስመራ

ከፍተኛ ፖለቲካዊ፥ ምጣኔ ሐብታዊና ማሕበራዊ እድገት ማሳየቷን ይነጋራሉ። ተቃዋሚዎችና የመብት ተሟጋቾች ግን ኤርትራ ዉስጥ የተሟላ ነፃነት የለም ባዮች ናቸዉ። ሁለቱንም ወገኖች ማነተጋፍቶት ስለሺ አነጋግሮ የሚከተለውን አጠናቅሯል።

ማነተጋፍቶት ስለሺ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic