የቀድሞዉ የኢትዮ ጅቡቲ የምድር ባቡር አሁን በተሻለ ሁኔታ እያገለገለ እንደሚገኝ እና በመስኩ የዕዉቀት ሽግግር ለማድረግ እየሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ።
የድርጅቱ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት ባቡሩ ከድሬ ደዋ እስከ ጅቡቲ ድንበር ደወሌ ድረስ አገልግሎቱን እየሠጠ ይገኛል። ወደ ድሬደዋ ብቅ ያለዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር እንቅስቃሴዉን በተመለከተ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ