የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀዉስ እና የአዉሮጳ ሕብረት | ኢትዮጵያ | DW | 09.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

 የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀዉስ እና የአዉሮጳ ሕብረት

በዉይይቱ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ፕሬዝደንት ዶከተር መረራ ጉዲና ፤ የግንቦት ሰባት መሪ ዶክተር ብርሐኑ ነጋ እና በዘንድሮዉ ኦሎምፒክ በማራቶን የብር ሜዳሊያ ያገኘዉ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ተሳትፈዋል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:28

የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀዉስ እና የአዉሮጳ ሕብረት


ብራስልስ ቤልጅግ ዉስጥ  የተለያዩ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች የተሳተፉበት ዉይይት ዛሬ ተደርጓል።በዉይይቱ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ፕሬዝደንት ዶከተር መረራ ጉዲና ፤ የግንቦት ሰባት መሪ ዶክተር ብርሐኑ ነጋ እና በዘንድሮዉ ኦሎምፒክ በማራቶን የብር ሜዳሊያ ያገኘዉ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ተሳትፈዋል።ገበያዉ ንጉሴ የዉይይቱን ሒደት ተከታትሎታል።ገበያዉ መስመር ላይ ነዉ።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

 

Audios and videos on the topic