የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት ዉሎ | ኢትዮጵያ | DW | 27.03.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት ዉሎ

ከተከሰሱት ሃያ አራት ተጠርጣሪዎች መካካል ጋዜጠኛ እስክድር ነጋ ይገኝበታል።ዛሬ አዲስ አበባ ላስቻለዉ ፍርድ ቤት ተቃዉሟቸዉን ካሰሙት ተከሳሾች አንዱ ደግሞ ከተጠለሉበት ከሱዳን ስደተኞች ሠፈር ታፍነዉ ወደ ኢትዮጵያ እስር ቤት መጋዛቸዉን አስታዉቀዋል።


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰወስተኛ ወንጀል ችሎት በአሸባሪነት የተከሰሱ ፖለቲከኞችንና ጋዜጠኞችን የመከላከያ ምስክሮች ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ሲያደምጥ ዉሏል።የተቃዋሚዉ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ከፍተኛ ባለሥልጣን በሆኑት በአቶ አንዱ አለም አራጌ መዝገብ ከተከሰሱት ሃያ አራት ተጠርጣሪዎች መካካል ጋዜጠኛ እስክድር ነጋ ይገኝበታል።ዛሬ አዲስ አበባ ላስቻለዉ ፍርድ ቤት ተቃዉሟቸዉን ካሰሙት ተከሳሾች አንዱ ደግሞ ከተጠለሉበት ከሱዳን ስደተኞች ሠፈር ታፍነዉ ወደ ኢትዮጵያ እስር ቤት መጋዛቸዉን አስታዉቀዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic