የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ
ማክሰኞ፣ ኅዳር 25 2011ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ዲያስፖራት ትራስት ፈንድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረ ማርያም ሌሎች የገንዘብ ማሰባሰቢያ መንገዶች ለመጀመር ዝግጅት ማድረጋቸውን አክለው አስታውቀዋል። የኢትዮጵያ ዲያስፖራት ትራስት ፈንድን እንዲመሩ ኃላፊነት የተጣለባቸው አመራሮች ባለፈው ቅዳሜ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለአንድ አመት ድጋፍ መገኘቱንም ገልጸዋል።
መክብብ ሸዋ
እሸቴ በቀለ
ሸዋዬ ለገሠ