የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ይዞታና የመንግሥት የ 5 ዓመት አቅድ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 12.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ይዞታና የመንግሥት የ 5 ዓመት አቅድ፣

የኢትዮጵያ መንግሥት፤ በሚመጡት 5 ዓመታት አከናውነዋለሁ በሚል ያወጣው ምጣኔ-ሀብታዊ አቅድ በጣም የተጋነነ መሆኑን ሐያስያን ቢገልጹም፣

የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ይዞታና የመንግሥት የ 5 ዓመት አቅድ፣

የአገሪቱ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ሊደረስበት የማይችል አይደለም ማለታቸውን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል። በአጠቃላይ ድኅነት ኢትዮጵያ በዓለም ውስጥ ተሽላ የተገኘችው ከኒዠር ብቻ ነው። ጠ/ሚንስትሩ ህልም መሰሉን የዕድገት ትልም ያሰሙት፤ አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኀን ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ ነው።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ