የኢትዮጵያ ኦ.ተ.ቤ ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 16.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ኦ.ተ.ቤ ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ

ሲኖዱሱን በመወከል ብፁዕ አቡነ አብርሃም የምሥራቅ ሐረርጌ ሃገረ ስብከት ጳጳስ በንባብ ባሰሙት መግለጫ ፣ ሲኖዶሱ የቀድሞውን 4 ተኛውን ፓትሪያርክ በፓትሪያርክነት የሥልጣን ደረጃ እንደማይቀበል መወሰኑን አስታውቀዋል ።

Autor: Ludger Schadomsky Copyright: Ludger Schadomsky/DW Titel: Sitz des Patriarchen der äthiopisch-orthodoxen Kirche in Addis Abeba Thema: Alle vier großen Religionsgemeinschaften Äthiopiens - Orthodoxe und katholische Christen, Protestanten und Muslime - haben im Vorfeld der Wahl in einem gemeinsamen Appell für einen friedlichen Wahlgang geworben. Die beiden Tauben vor dem Sitz des Abuna, des Patriarchen der Orthodoxie Äthiopiens, stehen dafür sinnbildlich. Schlagwörter: Orthodoxie Äthiopien, Abuna Paulos, Dialog der Religionen, Wahl Äthiopien 2010, Elections Ethiopia 2010

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የ6 ተኛው ፓትሪያርክ ምርጫ ሂደት እንደሚቀጥል ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታወቀ ። ሲኖዱሱን በመወከል ብፁዕ አቡነ አብርሃም የምሥራቅ ሐረርጌ ሃገረ ስብከት ጳጳስ በንባብ ባሰሙት መግለጫ ፣ ሲኖዶሱ የቀድሞውን 4 ተኛውን ፓትሪያርክ በፓትሪያርክነት የሥልጣን ደረጃ እንደማይቀበል መወሰኑን አስታውቀዋል ። የቤተ ክርስቲያኗ ምክትል ስራ አስኪያጅ ንቡረአድ ኤልያስ አብርሃም በበኩላቸው በስደት ላይ ካለው ሲኖዶስ ጋር እርቀ ሰላም ለማውረድ መድረግ ያለበት ሁሉ መከናወኑን ተናግረዋል ። መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለው ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic