የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፓትሪያርክ የሮም ጉብኝት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 29.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፓትሪያርክ የሮም ጉብኝት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ካለፈው ዓርብ አንስቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ለጉኝት ሮም ይገኛሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:54

የፓትሪያርክ የሮም ጉብኝት

ስድስተኛው የኢትዮጵያ ፓትሪያርክ አራት ቀናት በሚቆየው በዚሁ ጉብኝታቸው የተለያዩ ቦታዎችን ጎብኝተዋል፣ በዛሬው ዕለትም ከሮማ ካቶሊካዊት ርዕሠ-ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። ስለፓትሪያርኩ ጉብኝት በስፍራው የሚገኘው ወኪላችን ተከታትሏል።

ተኽልዝጊ ገብረኢየሱስ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች