1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሲኖዶስ ጉባኤ

ደቡብ ኢትዮጵያ ዉስጥ በደል ደርሶብናል የሚሉ የሐይማኖቱ ተጠሪዎችና ምዕመናን ደግሞ ለጉባኤዉ አቤቱታ ለማቅረብ ወደ አዲስ አባባ መጓዛቸዉ ተሰምቶ ነበር።

default

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ጠቅላይ ሲኖዶስ መደበኛ ጉባኤ አዲስ አበባ ዉስጥ በዝግ እየተነጋገረ ነዉ።የጉባኤዉን ይዘትና ሒደት የሚያዉቁ ምንጮች እንደሚሉት የቤተ-ክርስቲያኒቱ አስተዳደር ጉባኤተኞችን አሁንም እያወዛገበ ነዉ።ደቡብ ኢትዮጵያ ዉስጥ በደል ደርሶብናል የሚሉ የሐይማኖቱ ተጠሪዎችና ምዕመናን ደግሞ ለጉባኤዉ አቤቱታ ለማቅረብ ወደ አዲስ አባባ መጓዛቸዉ ተሰምቶ ነበር።ይሁንና ከአቤት ባዮቹ ገሚሱ አዲስ አበባ እንዳይገቡ መታገዳቸዉ ተወርቷል።ሒሩት መለሰ የአዲስ አባባ ወኪላችንን ታደሰ እንግዳዉን አነጋግራዋለች።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ

Audios and videos on the topic