የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ከጀርመኑ ሉፍትሃንዛ ጋር በቴክኒካዊ ጉዳዮች ላይ የ10 ዓመት ዉል መፈራረሙ ተሰማ።
ዉሉ ከሁለት የአየር መንገድ አዉሮፕላኖች ሌላ የሌሎች ሃገራት ምርቶ ጥገናና እድሳትንም ያጠቃልላል። የአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዉሉን አስመልክቶ የአየር በረራ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑትን ባለስልጣን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ