የኢትዮጵያ አየር መንገድና ስታር አሊያንስ | ኢትዮጵያ | DW | 29.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ አየር መንገድና ስታር አሊያንስ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበርካታ አየር መንገዶች ጥምረት ከሆነዉ ስታር አሊያንስ ጋራ በጋራ ለመስራት ተስማማ።

default

ዛሬ ነዉ የስምምነቱ ስርዓት በሸራተን ሆቴል የተከናወነዉ። ይህ ትብብር ለሁለቱም ድርጅቶች የሚኖረዉ ጠቀሜታ ምን ሊሆን እንደሚችል ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ የሚመለከታቸዉን በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሀይለጊዮርጊስ፤ ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ