የኢትዮጵያ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 13.02.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ አበባ

ኢትዮጵያ ለዉጪ ገበያ የምታቀርበዉ የአበባ ምርት ብዛት እየጨመረ ሄዷል። ራሱን መመገብ በቻለዉ በምዕራቡ ዓለም አበባ ትልቅ ስፍራ አለዉ።

አንድ ለፍቅረኛ....

አንድ ለፍቅረኛ....

ለደስታም ሆነ ለሀዘን አበባ ጥልቅ ስሜት መግለጫ ነዉ እዚህ። በየገበያዉ በዉድ ዋጋ ይቀርባል ገዢም አለዉ። በተለይም በፍቅረኛሞች ቀን።