የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያደረገው የመመሪያ ለውጥ | ኢትዮጵያ | DW | 24.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያደረገው የመመሪያ ለውጥ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ የከፈቱ የግል ባንኮችን ሂሳቦችን አግዷል የተባለው ዘገባ ልክ እንዳልሆነ እና አዲሱ የባንክ መመሪያም በደንበኞች ላይ የሚፈጥረው ችግር እንደማይኖር አስታወቀ።

የኢትዮጵያ መንግስት የሚቆጣጠረዉ ንግድ ባንክ ከ600 በላይ ቅርንጫፎች አሉት። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አንድ የግል ባንክ አስተያየትን አካቶ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች