የኢትዮጵያ ቀይ መሥቀል ማህበር የርዳታ ማሰባሰቢያ ጥሪ | ኢትዮጵያ | DW | 25.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ቀይ መሥቀል ማህበር የርዳታ ማሰባሰቢያ ጥሪ

የኢትዮጵያ ቀይ መሥቀል ማህበር በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ለመርዳት ለጀመረው ጥረት ባለወረቶች የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጥሪ አቀረበ።

ቀደም ሲል በቀይ መሥቀል ማህበር ጽሕፈት ቤት እና በብሔራዊ ቤተ መንግሥት በተካሄዱ ስነ ስርዓቶች ላይ የተለያዩ ተቋማት ለድርቁ ሰለባዎች መርጃ ይሆን ዘንድ ያዘጋጁትን የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ ለማህበሩ ፕሬዚደንት ዶክተር አህመድ ረጃ አስረክበዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic