የኢትዮጵያ ምርጫ ዉጤትና ጠሚ መለስ | ኢትዮጵያ | DW | 27.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ምርጫ ዉጤትና ጠሚ መለስ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ፓርቲያቸዉ ሙሉ በሙሉ ያሸነፈበት ምርጫ እንዲደገም ተቃዋሚ ፓርቲዎች ያቀረቡትን ጥያቄ እንደማይቀበሉት አስታወቁ።

default

ጠ/ሚር መለስ ዜናዊ

ጠቅላይ ሚንስትሩ «ከሕግ ያለፈ» ያሉትን እርምጃ ተቃዋሚዎቻቸዉ እንዳይወስዱም አስጠነቀቁ።ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ትናንት ማምሻ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ አክለዉ እንዳሉት ምርጫዉን በተመለተከተ መንግሥታቸዉ ከዉጪ የሚደረግበትን ግፊት አይቀበለዉምም።ጋዜጣዊ መግለጫዉን ታደሰ እንግዳዉ ተከታትሎት ነበር።  ታደሰ እንግዳዉ ነጋሽ መሀመድ አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች