የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የጠራው ስብሰባ | ኢትዮጵያ | DW | 04.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የጠራው ስብሰባ

የኢት ዮጵያ ምርጫ ቦርድና የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት አካሄዱ።


የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በቅርቡ አራቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች፡ ኢህአዴግ፡ መኢአድ፡ ኢዴፓ እና ቅንጅት በደረሱባቸው ስምምነቶች ዙርያ በሀገሪቱ ተመዝግበው የሚንቀሳቀሱ ዘጠና አንድ ፓርቲዎችን ለውይይት ጠርቶዋል። በዚሁ ውይይት ላይ ተገኝቶ የነበረው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ ውይይቱን ትቶ ወትቶዋል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች