የኢትዮጵያውያን ሴቶች ማህበር በጀርመን | ዓለም | DW | 27.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኢትዮጵያውያን ሴቶች ማህበር በጀርመን

በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የሚገኘው «የኢትዮጵያውያን ሴቶች ማህበር ባለፈው ቅዳሜ ስብሰባ አካሂዶ ነበር። በዚሁ ስብሰባ ላይ ከአውሮፓ፣ ከመካከለኛው ምስራቅ እና ከዮናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራትን ወክለው የመጡ ተጋባዦች ተገኝተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:39
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:39 ደቂቃ

የኢትዮጵያውያን ሴቶች ማህበር በጀርመን

ሴቶች የበለጠ መተባበር እና የጋራ ግንባር መፍጠር እንዳለባቸው በስብሰባው ወቅት ተገልጿል። የጉባኤው አዘጋጆች ከመሠል የሴቶች እህት ማህበራት ግንኙነታቸውን የበለጠ እንዲያጠናክሩም አሳስበዋል። የፍራንክፈርት ወኪላችን ጎይቶም ቢሆን ዝግጅቱን ተካታትሎታል።

ጎይቶም ቢሆን

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic