የኢሳት የአጭር ሞገድ ራድዮ ስርጭት | ኢትዮጵያ | DW | 11.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢሳት የአጭር ሞገድ ራድዮ ስርጭት

የኢሳት የአጭር ሞገድ ራድዮ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ በየቀኑ የአንድ ሰዓት ዝግጅት ማሰራጨት ጀመረ።

default

ወደ ኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ስርጭትም ያለው ኢሳት አሁን የራድዮ ስርጭት ስለጀመረበት ሁኔታ አርያም ተክሌ ኔዘርላንድስ የሚገኙትን የኢሳት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክንፉ አሰፋን አነጋግራቸዋል። አቶ ክንፉ ኢሳት በአሁኑ ጊዜ በተጨማሪ የራድዮ ፕሮግራም ለመጀመር የተነሳበትን ምክንያት ሲያስረዱ እንዲህ ነበር ያሉት።

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic