የኢህአዴግ ምክር ቤት መግለጫና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 29.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢህአዴግ ምክር ቤት መግለጫና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር «ኢህአዴግ» ምክር ቤት ከነሐሴ 18 እስከ 22 2008 ዓ.ም ድረስ ስብሰባ አካሂዶ ትናንት ያወጣው መግለጫ ሕዝብ ለሚያነሳቸው ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥ አይደለም በሚል አንዳንድ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅሬታቸውን ለዶይቸ ቬለ ገለጹ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:45
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:45 ደቂቃ

የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት


ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic