የአፍራ ጉባኤ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይዞታ | ኢትዮጵያ | DW | 24.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍራ ጉባኤ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይዞታ

አዲስ አበባ ውስጥ ላለፉት ሶሶት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአፍሪቃ አየር መንገዶች ማህበር ጉባኤ ትናንት ተጠናቋል ።

default

የአፍሪቃ አየር መንገዶችን ጥቅም ሰማስጠበቅና ለክፍለ ዓለሙ ክብር
የተቋቋመው የአፍሪቃ አየር መንገዶች ማህበር በአሁኑ ጉባኤው በችግሮቹም ላይ ተነጋግሯል ። የማህበሩን ጠቅላላ ጉባኤ መነሻ በማድረግ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ስለ ጉባኤውና ስለ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ይዞታ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስራ አስኪያጅ አቶ ግርማ ዋቄን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።

ጌታቸው ተድላ

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ