የአፍሪቃ የተፈጥሮ ሐብት ችግርና የካሳ ጥያቄ | ኢትዮጵያ | DW | 13.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ የተፈጥሮ ሐብት ችግርና የካሳ ጥያቄ

የአፍሪቃ ሕብረት በክፍለ-አለሚቱ ለደረሰዉ የአየር ንብረት ብክለት የበለፅጉት ሐገራት 65 ቢሊዮን ዶላር ካሳ እንዲከፍሉ ከዚሕ ቀደም ጠይቆ ነበር።ፒንግ ጥያቄዉን በድጋሚ አሰምተዋል

default

የአፍሪቃ ሕብረት ጉባኤ

የአፍሪቃ ሕብረትና የተፈጥሮ ሐብት

አፍሪቃ ዉስጥ ለደረሰዉ የአየር ንብረት መዛባት ተጠያቂዎቹ የበለፀጉት ሐገራት እንደሆኑ የአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳት አስታወቁ።የሕብረቱ ፕሬዝዳት ዣን ፒንግ ዋጋዱጉ-ቡርኪናፋሶ ዉስጥ በተደረገ ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት የበለፀጉት ሐገራት በአፍሪቃ ላደረሱት ጥፋት ካሳ መክፈል አለባቸዉ። የአፍሪቃ ሕብረት በክፍለ-አለሚቱ ለደረሰዉ የአየር ንብረት ብክለት የበለፅጉት ሐገራት 65 ቢሊዮን ዶላር ካሳ እንዲከፍሉ ከዚሕ ቀደም ጠይቆ ነበር።ፒንግ ጥያቄዉን በድጋሚ አሰምተዋል።ጌታቸዉ ተድላ ዝር ዝሩን አጠናቅሮታል።

Getachew Tedla

Negash Mohammed

Audios and videos on the topic