የአፍሪቃ ህብረት እና የ«አይ ሲ ሲ» ውዝግብ | አፍሪቃ | DW | 20.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአፍሪቃ ህብረት እና የ«አይ ሲ ሲ» ውዝግብ

የአፍሪቃ ህብረት በሥልጣን ላይ ያለ መሪ በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መቅጫ ፍርድ ቤት መከሰስ የለበትም በሚል አሁን ለፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ጥያቄ ለማቅረብ ሰሞኑን ወስኖዋል።

የአፍሪቃ ህብረት በሥልጣን ላይ ያለ መሪ በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀሎች ተመልካች ፍርድቤት (ICC) እንዳይከሰስ የሚጠይቅ አቤቱታ ለፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤትለማቅረብ ሰሞኑን መወሰኑን ተከትሎ በአፍሪቃ ህብረት እና በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት መካከል ጠንከር ያለው ዝግብ ተከስቷል። ዉዝግቡና የሁለቱ ተቋማት የወደፊት ግንኙነት ዛሬ የሚቀርበዉ ውይይታችን ትኩረት ነዉ።

አርያም ተክሌ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic