የአፍሪቃ ህብረትና የአውሮጳ ህብረት ምክክር በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 15.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ ህብረትና የአውሮጳ ህብረት ምክክር በአዲስ አበባ

የአፍሪቃ ህብረትና የአውሮጳ ህብረት ሚንስትሮች በአዲስ አበባ አስራ ሶስተኛውን የምክክር ስብሰባ አጠናቀቁ።

default

ሁለቱ አህጉራውያን ድርጅቶች በአፍሪቃ እና በአውሮጳ መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ላይ ለማሳደግ ወስነዋል። የአውሮጳ ህብረት በአፍሪቃ የሚታዩ ግጭቶችን ለማስወገድ ከአፍሪቃ ህብረት ጎን እንደሚቆም ስብሰባውን የመሩት የወቅቱ የአውሮጳ ህብረት የሚንስትሮች ምክር ቤት ፕሬዚደንትነትን የያዘችው የስዊድን የዓለም አቀፍ ትብብር ሚንስትር ሚስተር ጉሌላ ካሪሰን ገልጸዋል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም አብርሃ/ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic