1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአፍሪቃ ህብረትና የሰላም ተልዕኮዎቹ

የአፍሪቃ ህብረት የሰላም ማስጠበቂያ ተልዕኮን በተመለከተ የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ሰሞኑን በርካታ ስብሰባዎችን አካሄደ። የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚደንት ዶክተር ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ ተልዕኮዎቹ ጥሩ ውጤት እንዳስመዘገቡ አስረድተዋል።

በተለይ በሶማልያ የፀጥታ አስከባሪ ፖሊስ ኃይልን ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን የህብረቱ የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ኮሚሽነር አምባሳደር ራምታን ላማምራ አስታውቀዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic