የአፍሪቃውያን ጤና ጥበቃ ሚንስትሮች ጉባዔ | ጤና እና አካባቢ | DW | 25.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የአፍሪቃውያን ጤና ጥበቃ ሚንስትሮች ጉባዔ

የአፍሪቃ የጤና ጥበቃ ሚንስትሮች ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ያካሄዱት ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ። ሚንስትሮቹ በተለይ ትኩረት ሰጥተው የተወያዩት ማጅራት ገትርን የመሳሰሉትን ገዳይ በሽታዎች በክትባት ማስወገድ ስለሚቻልበት ጉዳይ ነበር።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:28

አፍሪቃ እና ክትባት

እንደ የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅት ዘገባ፣ አፍሪቃ ዉስጥ ክትባት የሚያገኙ ልጆች ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ በመሄድ ላይ ቢሆንም፣ ክትባት ገና ለሁሉም እየተዳረሰ አይደለም።


ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic