የአፍሪቃና የህንድ የጋራ መድረክ፤ | ኢትዮጵያ | DW | 23.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃና የህንድ የጋራ መድረክ፤

አፍሪቃና ህንድ በሚንስትሮች ደረጃ ፤ የጋራ ጉባዔ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። 6 ቀናት የሚወስደው ጉባዔ፣

default

በሚንስትሮች ብቻ ሳይሆን በሀገር መሪዎች ደረጃ የሚካሄድ ነው። የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ከጉባኤዉ በተጓዳኝ በአፍሪቃ ለቀናት የሚያደርጉትን ጉብኝት ዛሬ በኢትዮጵያ መጀመራቸዉ ተዘግቧል። ጠቅላይ ሚኒስትር ማንሞሃን ሲንግ በአፍሪቃና ህንድ የትብብር መድረክ በመገኘት ንግግር እንደሚያደርጉም ይጠበቃል።

ጌታቸው ተድላ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ